አለም አቀፍ የፋይናንስ ሪፖርት አዘገጃጀትና አቀራረብ ደረጃዎች(FRS/PSAS) በኢትዮጵያ ውስጥ ተፈጻሚ እንዲሆኑ በፋይናንስ ሪፖርት አዘገጃጀትና አቀራረብ አዋጅ ቁጥር 847/2006 አንቀጽ 5 እና አንቀጽ 54(1) በተደነገገው መሰረት የኢትዮጵያ የሂሳብ አያያዝና ኦዲት ቦርድ ባለ ሶስት ምእራፍ የትግበራ ፍኖተ ካርታ በማውጣቱ ሪፖርት አቅራቢ አካላት በተቀመጠላቸው የጊዜ ሰሌዳ መሰረት ቀደም ሲል ይከተሉት ከነበረው የሪፖርት አቀራረብ ስርዓት ወደ አለም አቀፍ ደረጃዎች ለመሽጋገር የሚያስችላቸውን እንቅስቃሴ ሲያደርጉ መቆየታቸው ይታወቃል።

በዚህም መሰረት አብዛኛዎቹ የመጀመርያ ምእራፍ ተግባሪዎች ሽግግሩን በተቀመጠላቸው የጊዜ ሰሌዳ መሰረት ማከናወን የቻሉ ሲሆን ጥቂት የመጀመርያ ምእራፍ ተግባሪዎች እና በርካታ የሁለተኛው ምእራፍ ተግባሪዎች ደግሞ የሽግግሩን ሂደት መጀመራቸውን ነገር ግን በተቀመጠው የጊዜ ሰሌዳ ውስጥ ለማጠናቀቅ እንደተቸገሩ በመግለጽ የጊዜ ሰሌዳው እንዲሻሻልላቸው ጥያቄ አቅርበዋል፡፡

በመሆኑም ቀደም ሲል የወጣው የጊዜ ሰሌዳ እንደተጠበቀ ሆኖ የሪፖርት አቅራቢ አካላት የሽግግር ሂደቱን በማጠናቀቅ ከ2010 እንዲሁም ከ2011 የሂሳብ ዓመት ጀምሮ አመታዊ የሂሳብ መግለጫቸውን አግባብነት ባለው አለም አቀፍ የሪፖርት አቀራረብ ደረጃዎች መሰረት ማቅረብ ይጠበቅባቸው የነበሩ ጀምሮ የፋይናንስ ሪፖርታችሁን አግባብነት ባለው ዓለም አቀፍ ደረጃዎች መሰረት አዘጋጅታችሁ ያላቀረባችሁ የሪፖርት አቅራቢ አካላት በሙሉ የሽግግር ሂደታችሁን እስከ ሰኔ 30 ቀን 2012 ዓ.ም በማጠናቀቅ በአለም አቀፍ ደረጃዎች መሰረት የተዘጋጀ የ2010 } 2011 አመታዊ የሂሳብ መግለጫችሁን ከጥቅምት 01 ቀን 2013 ዓ.ም በፊት እንዲሁም የ2012 ዓመታዊ የሂሳብ መግለጫችሁን የሂሳብ አመታችሁ በተጠናቀቀ በ4 ወር ጊዜ ውስጥ ለቦርዱ እንድታስገቡ በጥብቅ እናሳስባለን፡፡

በተጨማሪም በቦርዱ የሪፖርት አቅራቢ አካላት መለያ መስፈርት መሰረት አነስተኛ እና መካከለኛ የንግድ ድርጅቶች የሚለውን መስፈርት የምታሟሉ የሪፖርት አቅራቢ አካላት ቀደም ሲል በተቀመጠው የጊዜ ሰሌዳ መሰረት የ 2012 አመታዊ የሂሳብ መግለጫችሁ በ IFRS for SMEs መሰረት ተዘጋጅቶ መቅረብ ያለበት መሆኑን ተገንዝባችሁ ለሌሎች መንግስታዊ ተቋማት ሪፖርት የማቅረብ ግዴታና የማቅረቢያ ጊዜ ገደብ እንደተጠበቀ ሆኖ የሽግግር ሂደታችሁን ከወዲሁ በማጠናቀቅ የ2012 አመታዊ የሂሳብ መግለጫችሁን የሂሳብ አመታችሁ በተጠናቀቀ በ4 ወር ጊዜ ውስጥ ለቦርዱ ማቅረብ ያለባችሁ መሆኑን በጥብቅ እናሳስባለን፡፡

Subscribe
Notify of
guest
37 Comments
Inline Feedbacks
View all comments
Abebe

Valuation data plays a vital role in transparent and stable financial markets.

Hilda987
Julius1679
Doris4284
Trinity3456
Atticus1054
Corey551
Sophie1939
Dorothy4340
Austin1658
Jocelyn738
Cornelius1833
Beverly4892
Donna4209
News

ይህ ጽሑፍ ስለ አለም አቀፍ የፋይናንስ ሪፖርት ስርዓቶች በኢትዮጵያ ውስጥ እንዴት እንደሚተገበሩ ዝርዝር መረጃ ይሰጣል። በተለይም የሂሳብ አያያዝና ኦዲት ቦርድ የሚያወጣው የትግበራ ፍኖተ ካርታ እንዴት እንደሚሰራ በተመለከተ የተደረገው ስራ በዝርዝር ተብራርቷል። አብዛኛዎቹ የመጀመርያ ምእራፍ ተግባሪዎች የሽግግሩን ሂደት በተሳካ ሁኔታ እንደጀመሩ ተገልጿል። ይሁን እንጂ አንዳንድ ተግባሪዎች በጊዜ ሰሌዳው ላይ ተቸግረው ለማጠናቀቅ እንደተቸገሩ ተገልጿል። የሽግግሩ ሂደት ለሁሉም ተግባሪዎች በተመሳሳይ መልኩ እንዲሰራ ምን ማድረግ ይገባል? Given the growing economic instability due to the events in the Middle East, many businesses are looking for guaranteed fast and secure payment solutions. Recently, I came across LiberSave (LS) — they promise instant bank transfers with no… Read more »

Evan2743

Start earning every time someone clicks—join now! https://shorturl.fm/D7M1M

Alan564

Join our affiliate program today and start earning up to 30% commission—sign up now! https://shorturl.fm/SROGB

Easton2988

Your audience, your profits—become an affiliate today! https://shorturl.fm/U5kj0

Mathew4264

Earn up to 40% commission per sale—join our affiliate program now! https://shorturl.fm/ku1V3

Clifford3949
Cara445
Amber3542
Kevin62
Summer1565
Brock1058
Jeff3015
Chad4571
Reagan355
Alastair1006
Holly780
Wade2134
Kathleen3618
Lydia1366
399pakgame

Hey, 399pakgame! Just checked it out. Looks pretty solid for some casual gaming fun. Might just have to give it a whirl later. Always looking for new stuff to play, you know? Check it out guys! 399pakgame

netabetcasino

Just joined netabetcasino and I’m already impressed! The bonuses look amazing. Time to test my luck! Give it a shot: netabetcasino

casinooknew

Casinooknew looks pretty swanky! Hope my luck is as good as the site design ha! Let me know if you’re winning! Learn more: casinooknew